1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ለደን ጥበቃ የኅብረተሰብ ተሳትፎ

ማክሰኞ፣ ጥር 7 2005

የደን ሃብትን መጠበቅ ለአካባቢዉ ኗሪዎች ከሚሰጠዉ ጥቅም ባሻገር የአየር ንብረት ሚዛንን በመጠበቅ ደኑ ዉስጥ የሚገኘዉን ብዝሃ ህይወት እንደሚታደግ ይታመናል። የደን ሃብት ጥበቃ በአንድ ተቋም ወይም መንግስታዊ መ/ ቤት ብቻ የሚከናወን ከሆነ የተፈለገዉን ዉጤት ስለማያመጣ ላለፉት ዓመታት ኅብረተሰቡን ያሳተፈ የደን አስተዳደር ሥራ ላይ ዉሏል።

https://p.dw.com/p/17KW9
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ