1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ለዳርፉር ችግር አፍሪቃዊ መፍትሄ

ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 22 2002

ለዳርፉር ችግር አፍሪቃዊ መፍትሄ እንደሚያሻ እየተነገረ ነዉ።

https://p.dw.com/p/LHtW
የተፈናቃዮች መጠለያምስል picture-alliance/ dpa

ቀድሞ የዳርፉር ሱዳን አስተዳዳሪ የነበሩት ዶክተር አልቲጋኒ ሴሲ ሞሐመድ ከኤርትራዉ ፕሬዝደንት ጋ አስመራ ላይ የዳርፉርን ድርድር ዳግም ያነቃቃሉ ባሏቸዉ ስልቶች ላይ ተወያይተዋል። ዶክተር አልቲጋኒ ለዳርፉር ችግር በአፍሪቃዉያን አደራዳሪነት መፍትሄ ማፈላለግ ይቻላል የሚል አቋም አላቸዉ።

ጎይቶም ቢሆን

ሸዋዬ ለገሠ