1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ለፍትህና ለነጻነት የተካሄደ የኢትዮጵያውያን የረሀብ አድማ በለንደን

ረቡዕ፣ ጥቅምት 25 2002

በለንደን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የሀገር ሉዓላዊነትና የዜጎች ነጻነት እንዲከበር እና

https://p.dw.com/p/KOKi
የብሪታንያ ምክር ቤትምስል AP

ለነጻነት የተሰዉ ሰማዕታትን ለማሰብ ኢትዮጵያውያን በብሪታንያ መዲና የፓርላማ ጽህፈት ቤት ፊት ለፊት የረሀብ አድማ አካሄዱ። ከትናንት በስቲያ በተጀመረው የሁለት ቀናት የረሀብ አድማ ወይዘሪት ብርቱካን ሚዴቅሳን እና ሌሎች የህሊና እስረኞች እንዲፈቱ ተጠይቆዋል።

ሀና ደምሴ/አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሐመድ