1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሊቢያና የሕክምና ባለሙያዎቹ ተከሳሾች ብይን

ረቡዕ፣ ሐምሌ 11 1999

የሊብያ ከፍተኛ የፍትህ አካል ከአራት መቶ የሚበልጡ ሊብያውያን ህጻናትን በኤድስ አስተላላፊ ተህዋሲ ሆን ብለው መርዘዋል በሚል የተከሰሱትን አምስት ቡልጋርያውያት ነርሶችንና አንድ ፍልስጤማዊ ዶክተር ላይ ተበይኖ የነበረውን የሞት ቅጣት ወደ ዕድሜ ልክ እስራት ቀየረ። ስድስቱ ተከሳሾች አሁን ወደ ቡልጋርያ መዛወር የሚችሉበት ሁኔታ ሊፈጠርላቸ እንደሚችል ድርድር እንደሚጀመር ተስፋ አድርገዋል።

https://p.dw.com/p/E0al
አምስቱ ቡልጋርያውያት ነርሶችና ፍልስጤማዊው ዶክተር
አምስቱ ቡልጋርያውያት ነርሶችና ፍልስጤማዊው ዶክተርምስል picture-alliance / dpa