1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሊቢያን እና ቡልጋርያን ያወዛገበው ጉዳይ

ሐሙስ፣ መጋቢት 29 1997

በሰሜን አፍሪቃዊቱ ሀገር ሊብያ አንድ ላዕላይ ፍርድ ቤት በርካታ ሊብያውያን ሕፃናትን ኤድስን በሚያስይዘው ቫይረስ ወይም ተኅዋሲ አስይዘዋል ተብለው የሞት ቅጣት የተበየነባቸው አምስት የብልጋርያ ነርሶችና አንድ ፍልሥጤማዊ ዶክተር(ሐኪም) ባስገቡት የይግባኝ ማመልከቻ ላይ ከሁለት ወር በኋላ ውሳኔ ይሰጣል ተብሎ ይጠበቃል። የፍርድ ቤቱ መሪ ዳኛ እንዳስታወቁት፡ ፍርድ ቤቱ የፊታችን ግንቦት ሀያ አራት አንድም የሞቱን ቅጣት ለማስለወጥ ወይም ለማስረዝ የቀረበው

https://p.dw.com/p/E0k6

�� የይግባኝ ማመልከቻ ይቀበላል፤ ወይም የሞቱን ብያኔ ያፀድቃል።