1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሊዲያ ደረጀ- የማላውቀው መንገድ!

ዓርብ፣ ታኅሣሥ 27 2004

ከኢትዮጵያ ተነስታ በሱዳን እና በሊቢያ አድርጋ ዛሬ በጀርመን ሐገር ኑሮን ሀ ብላ የጀመረች ወጣት የሊዲያ ደረጀ የህይወት ታሪክ!

https://p.dw.com/p/13ekR
ምስል FAO

ከ4 ዓመት በፊት የተለያዩ አገሮችን አቋርጣ ዛሬ በጀርመን አገር ኑሮ ጀምራለች። የህይወትን ፈተና ገና በልጅነቷ ነው የቀመሰችው። 12 ዓመት ልጅ ሳለች። በእድሜ በጣም ይበልጠኝ ነበር ካለችው ወንድሟ ጋር ሆና ጉዞ ወደ ሱዳን ከዛም ሊቢያ አመሩ። ዛሬ ሊዲያ በጀርመን ሀገር ትኖራለች።ወንድማ የደረሰበትን ግን አታውቅም። ጠባሳ የጣለባት የህይወት ገጠመኟን አጫውታናለች።

ልደት አበበ

ተክሌ የኋላ