1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ላሊበላና የመጎብኛው ክፍያ

ሰኞ፣ ታኅሣሥ 1 2005

የላሊበላ አብያተ ክርትስቲያን የመግቢያ ዋጋ መጨመር ፣ ገቢያቸው በአከባቢው ቱሪዝም ሥራ ላይ የተመሰረተ የሕብረተሰቡ ክፍሎችን ማስቆጣቱ ተነግሯል። ከዚህ በፊት ከነበረው ሁለት እጥፍ በላይ የጨመረው የውጭ ቱሪስቶች የቤተክርቲያን መግቢያ ዋጋ ፣ ጎብኚዎች

https://p.dw.com/p/16zXS
ምስል picture-alliance / Bildagentur Huber

ወደ ከተማው እንዲመጡ አያበረታታቸውም ሲሉ፣ የከተማው የንግድ ህብረተሰብ አባላት ያላቸውን ስጋት ገልጸዋል። የአብያተ ክርስያናቱ አስተዳደር ግን የዋጋው ጭማሪ ተገቢ ነው ይላል ። ገመቹ በቀለ ከሁለቱ ወገን ያደረገው ቃለምልልስ እንደሚከተለው ይቀርባል።

ገመቹ በቀለ

ተክሌ የኋላ

ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ