1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ልማት እና የትምህርት ሚና

ሰኞ፣ ግንቦት 19 2005

የአውሮጳ ህብረት ኮሚሽን ትምህርትን ለማስፋፋት እና የተመድ ያሰቀመጠውን የምዕተ ዓመቱ የልማት ግብ ለማሳካቱ የሚሰጠው ርዳታ ተጠናክሮ እንዲቀጥል አሳስቦዋል። ኮሚሽኑ ከአፍሪቃ እና ከእሥያ፣

https://p.dw.com/p/18eru
ምስል picture alliance / Arco Images GmbH

ከአውሮጳ እና ከአሜሪካ ከተውጣጡ ከፍተኛ ባለሥልጣናት እና የትምህርት ባለሙያዎች፣ እንዲሁም ከተመድ እና መንግሥታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች ተወካዮች ጋር ሰሞኑን ባደረገው ውይይት አአአ ከ2015 ዓም በኋላ በሚቀየሱት የልማት አጀንዳዎችም ላይ ትምህርት ዋነኛ ቦታ እንዲኖረው ማድረግ ተገቢ መሆኑንም አክሎ አስገንዝቦዋል።

ገበያው ንጉሤ

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ