1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሕይወት ያጠፋዉ የባሌ ደን እሳት

ማክሰኞ፣ መጋቢት 8 2007

በበጋ ወራት በተለያዩ አካባቢዎች የእሳት ቃጠሎ እየተነሳ ጉዳት ማድረሱ ይደጋገማል። በንብረትና በተፈጥሮ ሀብት ላይም ቀላል የማይባል ችግር ሲያስከትል ይሰተዋላል። ሰሞኑን በኢትዮጵያ የባሌ ተራሮች አካባቢ የተከሰተዉ የእሳት አደጋ ግን ለአካባቢ ተፈጥሮ የምትቆረቆር ነፍስንም አልማረም።

https://p.dw.com/p/1EsGs