1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሕፃናት ወታደሮችና የፓሪሱ ጉባዔ

ሰኞ፣ ጥር 28 1999

ወደ ሀምሳ ከሚጠጉ ሀገሮች የተውጣጡ ልዑካን የተሳተፉበትን ስለሕፃናት ወታደሮች የሚመክረውን የዛሬውን የፓሪስ ጉባዔ መንሥዔ በማድረግ አርያም ተክሌ በቦን የሚገኘውን የጦር መሣሪያ እየተለወጠ ለልማቱ ተግባር እንዲውል የሚጥረው ተቋም ባልደረባ ዶክተር የሚሻየል አሽከናዚ አስተያየትን ስለሕፃናቱ ወታደሮች ችግር አነጋግራቸዋለች።

https://p.dw.com/p/E887
ሕፃናት ወታደሮች በኮንጎ
ሕፃናት ወታደሮች በኮንጎምስል AP