1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

መሃይምነት ድራማ ክፍል- 1 የተረገመች ቀን

ሰኞ፣ ሚያዝያ 7 2005

አዲሱ ተከታታይ ጭውውት በመሃይምነትና በትምህርት ዙሪያ ያጠነጥናል፡፡ ለአስር ስምንታት በሚዘልቀው ተከታታይ ዝግጅታችን የአስራ ዘጠኝ አመቱን ተማሪ ኤልያስ፣ እህቱ ልእልት ቤተሰባቸውና ጓደኖቻቸው የሚያደርጉትን ፉክክር እንመለከታለን፡፡

https://p.dw.com/p/17w6F

የሃምሳ ሁለት አመት አዛውንቱ አቶ ወልዳይ የሶስት ልጆች አባት ሲሆኑ በአንድ ትንሽ ከተማ የብረታ ብረት ስራ ድርጅት ባለቤትና አስተዳዳሪ ናቸው፡፡ አቶ ወልዳይ አልተማሩም፡፡ በመሆኑም አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን የመረዳት ብቃት ካላቸው ወጣቶች ጋ መፎካከር እየከበዳቸው ነው፡፡ ለተወሰኑ ጊዜያት በትእዛዝ የሚሰሩ ነገሮች ጠፍቷል፡፡ ተሰርተው በሽያጭ የተዘጋጁትም ቢሆን ገዢ የለም፡፡ አቶ ወልዳይ ከቀን ወደቀን እየደኽየ የመጣውን ቤተሰባቸውን ገሸሽ ማድረግ ጀምሯል፡፡ የመጀመሪያውን ክፍል ይከታተሉ።

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ