1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

መልስ ያልተሰጠዉ የዞን ዘጠኝ የጉዞ እገዳ

ሰኞ፣ ኅዳር 13 2008

ጦማሪ ዘላለም ክብረት ድንበር የለሽ የጋዜጠኞች ቡድን ለድረ-ገፅ ፀሐፍቱ ያዘጋጀዉን ሽልማት ለመረከብ ሲንቀሳቀስ ከቦሌ አዉሮፕላን ማረፍያ እንዲመለስ መደረጉን ገለፀ።

https://p.dw.com/p/1HAvv
Äthiopien Zone9 Blogger Gruppe
ምስል Zone9

[No title]


ጦማርያኑ አሁን እስረኛ ነን በሚል ርዕስ ባወጡት መግለጫና ለዶይቼ ቬለ በሰጡት ተጨማሪ ማብራርያ የተወሰኑ አባሎቻቸዉ ክሳቸዉ በመቋረጡ ምክንያት የተወሰኑ ደግሞ በፍርድ ቤት ትዕዛዝ ነፃ ቢባሉም በብርበራ ወቅት የግል መገልገያዎች እስካሁን እንዳልተመለሱላቸዉ ገልፀዋል። ፀሐፍቱ «አሁንም እስረኞች ነን» በሚል ርዕስ ባወጡት መግለጫና ለዶይቼ ቬለ በሰጡት ተጨማሪ ማብራርያ የተወሰኑ አባሎቻቸዉ ክሳቸዉ በመቋረጡ ምክንያት የተወሰኑ አባሎቻቸዉ ደግሞ በፍርድ ቤት ትዕዛዝ ነፃ ቢባሉም በብርበራ ወቅት የተያዘባቸዉ የግል መገልገያዎች እስካሁን እንዳልተመለሰላቸዉ ገልፀዋል።


ዮኃንስ ገብረግዚአብሄር

አርያም ተክሌ