1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በመቐለ ኢፍትሓዊ የቤት መስሪያ ቦታ ክፍፍል ያስከተለው ቁጣ

ሰኞ፣ ጥር 15 2009

ግንባታ በመቐለ ከተማ ካለፉት አስር ዓመታት ወዲህ የተከሰተው የቤት መስሪያ ቦታ እጦት በብዙዎች ዘንድ ብርቱ ቁጣ ቀሰቀሰ።

https://p.dw.com/p/2WGRG
Äthiopien Stadt Mekelle
ምስል DW/Y. Gebreegziabher

mmt Ber. AA(Probleme beim Hausingprojekt in Mekelle)** - MP3-Stereo

ከ550 የሚበልጡ ማህበራት በመንግሥት ተደራጅተው ለገበሬዎች የሚከፈል ካሳ ጭምርካለ ወለድ በዝግ የባንክ ሂሳብ ውስጥ አስቀምጠው በመጠባበቅ ላይ ባሉበት ባሁኑ ጊዜ ለነሱ የሚገባው መሬት ለዲያስፖራው በመሰጠቱ  ቅሬታቸውን ገልጸዋል።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር
አርያም ተክሌ
አዜብ ታደሰ