1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

መንግስት ለኤርትራዉያን ንብረት ሊመልስ መዘጋጀቱ

ረቡዕ፣ ግንቦት 19 2001

የኢትዮጵያ መንግስት ኤርትራዉያንን የኢትዮ ኤርትራዉን ጦርነት ተከትሎ ማስወጣቱ ይታወሳል።

https://p.dw.com/p/HycD
ምስል AP Graphics/DW

መንግስት እነዚህ ኤርትራዉያን የተወረሰባቸዉን ሃብትና ንብረት እንዲመለስላቸዉ፤ እንደማንኛዉም ኢትዮጵያዊም በኢትዮጵያ ዉስጥ በማንኛዉም ዘርፍ መዋዕለ ንዋይ በማፍሰስ ተግባር እንዲሰማሩ የሚፈቅድ አዋጅም በሚኒስትሮች ምክር ቤት አፅድቋል።

ታደሰ እንግዳዉ/ ሸዋዬ ለገሠ/ተክሌ የኋላ