1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

መንግስት በሽብር የተጠረጠሩ ይዣለሁ ማለቱ

ሰኞ፣ ነሐሴ 30 2003

የኢትዮጵያ መንግሥት በሽብር ሴራ የተጠረጠሩ 29 ሰዎችን ባለፈው ሳምንት ማሰሩን ዛሬ አስታወቀ።

https://p.dw.com/p/Rk30

ተጠርጣሪዎቹ የሽብር ተግባር ለመፈጸም፤ በሽብር የተፈረጀ ቡድንን ዓላማም ለማሳካት አገር ዉስጥ ሲንቀሳቀሱ ክትትል ሲደረግባቸዉ መቆየቱ ተገልጿል። የኢትዮጵያ መንግሥት ቃል አቀባይ አቶ ሽመልስ ከማል ዛሬ ለዶቼ ቬለ ራዲዮ እንደተናገሩት ከታሰሩት ውስጥ የተቃዋሚ ፓርቲ አባላት ይገኙበታል ። ተጠርጣሪዎቹ የተያዙትም ነሐሴ 22 ,2003 ዓም ነው። አቶ ሽመልስን ሸዋዬ ለገሠ አነጋግራቸዋለች።

ሸዋዬ ለገሠ

ሂሩት መለሠ