1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

መኢአድ ስለሙስና እና ወቅታዊ ጉዳይ ማወያየቱ

ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 26 2008

የመላዉ ኢትዮጵያ አንድነት ፓርቲ በምህፃሩ መኢአድ በየክልሉ የሚገኙ ተጠሪዎቹን በመሰብሰብ በወቅታዊ የሀገሪቱ ሁኔታ እና በተንሰራፋዉ የሙስና ጉዳይ ገለፃ አደረገ።

https://p.dw.com/p/1HYE7
AEUP Diskussion über Korruption in Äthiopien
ምስል DW/G. T. Hailegiorgis

[No title]

መኢአድ ባካሄደዉ መድረክም የፓርቲዉ አባላት ሙስና የሚለዉን ቃል ምንነት እንዲረዱትም ባለሙያ ጋብዞ ገለፃ ማድረጋቸዉን ዘጋቢያችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ በላከዉ ዘገባ አመልክቷል። ከተሰብሳቢዎቹ መካከል ከጎጃም እንደመጡ የገለፁ ሁለት ሰዎች በአካባቢያቸዉ አለ ስላሉት ችግር ለዘጋቢያችን ገልጸዋል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ