1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

መኢአድ ና የምርጫ ቦርድ

ዓርብ፣ ሚያዝያ 19 2004

የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት(መኢአድ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በኅልውናዬ ላይ አደጋ ጋርጦበታል ሲል አስታወቀ። ምርጫ ቦርድ፤ በበኩሉ ፤ መ ኢ አ ድ ስም አጥፍቷልና በህግ ሊያስጠይቀው ይችላል ማለቱንም ታደሰ እንግዳው የላከልን

https://p.dw.com/p/14mIB
ምስል picture alliance/dpa

የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት(መኢአድ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በኅልውናዬ ላይ አደጋ ጋርጦበታል ሲል አስታወቀ። ምርጫ ቦርድ፤ በበኩሉ ፤ መ ኢ አ ድ ስም አጥፍቷልና በህግ ሊያስጠይቀው ይችላል ማለቱንም ታደሰ እንግዳው የላከልን ዘገባ ያስረዳል። መ ኢ አ ድ ፤ ትናንት ባወጣቸው 3 የተለያዩ ጋዜጣዊ መግለጫዎችና በጽ/ቤቱ ለጋዜጠኞች በሰጠው ማብራሪያ ፣ በአዲስ መልክ ህዝብ የማፈናቀል ፤ የማሠርና የማሳዳድ ዘመቻ በአፋር ክልልም ተጀምሯል ሲል አስታውቋል።

ታደሰ እንግዳው

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ