1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

መኢአድ አዲስ ዋና ሥራ አስኪያጆች ሾመ 

ሐሙስ፣ ሚያዝያ 3 2011

የመላዉ ኢትዮጵያ አንድነት ፓርቲ «መኢአድ» ባካሄደዉ ስምንተኛ መደበኛ ድርጅዊ ጉባዔ የድርጅቱ ፕሬዚዳንት አቶ ማሙሸት አማራን የድርጅቱ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አብርሃም ጌጡን ፤ ምክትል ፕሬዚዳንት ደግሞ አቶ ሙሉጌታ አበበን አድርጎ ሾምዋል።

https://p.dw.com/p/3GcmH
Äthiopische Einheitspartei ernennt einen neuen Präsidenten
ምስል DW/Y. Geberegziyabher

የድርጅቱ ፕሬዚዳንት አቶ ማሙሸት አማረ ሆነዋል


የመላዉ ኢትዮጵያ አንድነት ፓርቲ «መኢአድ» ባካሄደዉ ስምንተኛ መደበኛ ድርጅዊ ጉባዔ የድርጅቱ ፕሬዚዳንት አቶ ማሙሸት አማረን የድርጅቱ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አብርሃም ጌጡን ፤ ምክትል ፕሬዚዳንት ደግሞ አቶ ሙሉጌታ አበበን አድርጎ ሾምዋል። የፓርቲዉ የቀድሞዉ ፕሬዚዳንት ዶ/ር በዛብህ ደምሴ በሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባልነት መካተታቸዉ ን የድርጅቱ የሥራ አስፈፃሚዎች ዛሬ በሰጡት መግለጫ አስታዉቀዋል። መግለጫዉን የተከታተለዉ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ተከታዮን ዘገባ ልኮልናል። 


ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር 


አዜብ ታደሰ 
ነጋሽ መሐመድ