1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

መውሊድ፤

ሐሙስ፣ ጥር 16 2005

የነቢዩ መሐመድ የልደት በዓል (መውሊድ) አዲስ አበባ ውስጥ በአንዋር መሥጊድ በመንፈሳዊ ሥነ-ሥርዓት ተከብሮ ውሏል። በሥፍራው ተገኝቶ የነበረው ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር እንደዘገበልን፤ በክብረ-በዓሉ፣ አዲስ የተመረጡ የመጅሊስ አባላት የተገኙ

https://p.dw.com/p/17R4d
ምስል DW

ሲሆን፤ ሁሉም በሮች ተዘግተው፤ በአንድ በር ፣ የጥሪ ካርድ እየታዬ ብቻ የመግባቱ ሁኔታ ያሳሰባቸው የእምነቱ ተከታዮች በሩን በርግደው በመግባት፣ የበዓሉ ታዳሚዎች ሆነዋል።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ