1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

መድረክ አደረጃጀቱን ወደ ግንባር ማሸጋገሩ

ሐሙስ፣ ጥቅምት 2 2004

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ አደረጃጀቱን ከቅንጅት ወደ ግንባር ማሸጋገሩን ዛሬ ይፋ አደረገ።

https://p.dw.com/p/RqkO
የመድረክ አመራር ሥራ አስፈጻሚ ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳምስል DW

መድረክ ስድስት ኪሎ በሚገኘው ፅሕፈት ቤቱ ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፡ ራሱን ወደ ግንባር ለማሸጋገር ሲያካሂደው የቆየው የረጅም ጊዜ ውይይት በተሳካ ሁኔታ መጠናቀቁን አስታውቋል። ከሀምሳ ዓመት የሀገሪቱ ፖለቲካ ፓርቲዎች ታሪክ የተገኘው ተሞክሮ እንዳሳየው፡ ኢትዮጵያ ውስጥ የፖለቲካ ድል መጎናፀፍ የሚቻለው በተደራጁ የፖለቲካ ፓርቲዎች ትብብር ብቻ መሆኑን መድረክ በመግለጫው አስረድቶዋል።

ታደሰ እንግዳው

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ