መድረክ ወደ ግንባር መሸጋገሩ26 ሐምሌ 2002ሰኞ፣ ሐምሌ 26 2002የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ ከስድስት ፓርቲዎች ቅንጅት ወደ ግንባርነት መቀየሩን ባለፈው ቅዳሜ ባካሄደው ጠቅላላ ጉባኤ ላይ አሳውቋል ። በዚሁ ጉባኤ ላይ የአመራር ለውጥም ተደርጓል ።https://p.dw.com/p/OaD0ምስል DWማስታወቂያ አዲሱ ግንባር አንድ ወጥ አመራር እንደሚኖረው የግንባሩ ሊቀ መንበር ኢንጅነር ግዛቸው ተፈራ ለዶይቼቬለ ተናግረዋል ። ጌታቸው ተድላ ከአዲስ አበባ ዝርዝር ዘገባ አለው ። ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮሪስ ሂሩት መለሰ አርያም ተክሌ