1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

መገናኛ ብዙሀንና ምርጫ በአፍሪቃ

ማክሰኞ፣ የካቲት 16 2002

የሚዲያው ዘርፍ እና ምርጫ በአፍሪቃ በሚል ርዕስ በጎቴ ገብረ ክርስቶስ ደስታ መታሰቢያ ማዕከል በምርጫና በመገናኛ ብዙሀን ሚና ላይ ያተኮረ ውይይት ትናንት ተካሂዷል ።

https://p.dw.com/p/M9LP
ምስል AP

በዶቼቬለ ራድዮ የውጭ ቋንቋዎች ክፍል ሀላፊ ማርክ ኮህ በተመራው በዚሁ ውይይት ላይ ጋዜጠኞች ዲፕሎማቶች መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ተወካዮች የገዥውና የተቃዋሚ ፓርቲ አባላት እንዲሁም የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ተሳትፈዋል ። ውይይቱን የተከታተለው የአዲስ አበባው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል ።

ጌታቸው ተድላ

ሂሩት መለሰ

አርያም ተክሌ