1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

መገናኛ ብዙሃን በሶማሊያ

ሰኞ፣ የካቲት 24 2000

ጠንከር ባለ መልኩ የታጠቁ የሶማሊያ መንግስት ኃይሎች በመቃዲሾ የሚገኙ ሶስት የግል ራዲዮ ጣቢያዎችን በትናንትዉ ዕለት በመዉረር ስርጭታቸዉን እንዲያቆሙ አስገድደዋል።

https://p.dw.com/p/E0Xp
ጫና የበዛበት ድምፅ..........
ጫና የበዛበት ድምፅ..........

ራዲዮ ሲምባ፤ ሆርን አፍሪክና ራዲዮ ሸበሌ በተሰኙት ሶስቱ የሶማሊያ የአገር ዉስጥ ራዲዮዎች የገቡት መሳሪያ አንጋቢ ኃይሎች አንዳንድ ንብረቶችን በመሰባበር፤ ሙያዊ መሳሪያዎችን ከቀሙ በኋላ ያለምንም ማብራሪያ ስፍራዉን ለቀዉ ሄደዋል።