መጻኢው የርዋንዳ ፕሬዚደንታዊ ምርጫ25 ሐምሌ 2002እሑድ፣ ሐምሌ 25 2002የርዋንዳ ህዝብ እአአ የፊታችን ነሀሴ ዘጠኝ 2010 ዓም አዲስ ፕሬዚደንት ይመርጣል።https://p.dw.com/p/OZMvፕሬዚደንት ፖል ካጋሜምስል APማስታወቂያበፕሬዚደንታዊው ምርጫ ላይ ከወቅቱ የሀገሪቱ ርዕሰ ብሄር ፕል ካጋሜ ጎን ሌሎች ሶስት የተቃዋሚ ፓርቲዎች ዕጩዎች በተወዳዳሪነት ቀርበዋል። የሀገሪቱ መንግስት በተቃዋሚ ፓርቲዎች እና ሀሳባቸውን በግልጽ በሚሰነዝሩ ላይ ያሳረፈው ጭቆና እና የሚያካሂደው ክትትል ሲታይ የእነዚሁ ዕጩዎች በነጻ የመወዳደር እና የማሸነፍ ዕድል የመነመነ እንደሆን ነው ተንታኞች የሚናገሩት።