1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሚሌኒየም ወይንስ ሁለተኛዉ አመዐት?

ረቡዕ፣ ሰኔ 27 1999

ኢትዮጽያ በምትከተለዉ የጁልየን ዘመን ቀመር መሰረት ከሁለት ወራት ግድም በኻላ የሁለተኛዉን ሺህ ዓመት በደመቀ ስነ ስርአት ታከብራለች።

https://p.dw.com/p/E0mI
እንኳን አደረሰን
እንኳን አደረሰንምስል AP

በአሉን በድምቀት ለማክበር በዉጭዉም ሆነ በአገር ዉስጥ የምንገኝ ኢትዮጽያዉያን እንደ የአቅማችን የዘመኑ በፍቅር፣ በሰላም እና በጤና ለመቀበል በአሉም የደስታ እንዲሆንልን በመመኘት አዉደ-አመቱን ለማክበር በቅድመ ዝግጅት ላይ እንገኛለን። በመዲናችን አዲስ አበባ እንዲያዉም በሚሌኒየም ስም ያልተከፈተ የንግድ ድርጅት የለም አሉ። ያንን ግ በዃላ ላይ እመለስበታለሁ! ጤና ይስጥልኝ አድማጮች እንደምንዋላችሁ ለመሆኑ ሚለንዩም በአማረኛ ትክክለኛዉ ስያሜ ነዉ?... አዜብ ታደሰ