1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ማርች 8 እና ወንዶች

ረቡዕ፣ የካቲት 29 2009

በኢትዮጵያ ወንዶች ህብረተሰቡ በዘልማድ የሴት በሚላቸው ሥራዎች ላይ ምን ያህል ይሳተፋሉ ?

https://p.dw.com/p/2YqMu
Feuerholz zum Heizen Äthiopien
ምስል DW/L. Rahnert

Beri AA (March 8 & men in Ethiopia ) - MP3-Stereo

በየዓመቱ በጎርጎሮሳዊው መጋቢት ስምንት በሚከበረው የዓለም የሴቶች ቀን የሴቶች መብቶች እንዲከበሩ እና እኩልነታቸው እንዲረጋገጥ ተደጋጋሚ ጥሪዎች ይቀርባሉ ። ዘንድሮም ተመሳሳይ ጥሪ ነው የተላለፈው ። ከዚሁ ጋር ህብረተሰቡ ሴቶች እና ሥራቸውን ዝቅ አድርጎ የመመልከት ልምዱን እንዲያስቀርም የሚያሳስቡ መልዕክቶችም ይተላለፋሉ ። ለመሆኑ በኢትዮጵያ ወንዶች ህብረተሰቡ በዘልማድ የሴት በሚላቸው ሥራዎች ላይ ምን ያህል ይሳተፋሉ ? በጉዳዩ ላይ ወኪላችን  ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር የአዲስ አበባ ነዋሪዎችን አነጋግሯል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ኂሩት መለሰ

ነጋሽ መሐመድ