የዕውቁ የፖፕ ሙዚቃ ንጉስ የማይክል ጃክሰን የመጨረሻ የክብር ስንብት ትናንት በሎስ አንጀለስ ከተማ በደማቅ ስነ ስርዓት ተከናውኗል ። በዝግጅቱ ላይ ታዋቂ አርቲስቶች የማይክል ጃክሰን ቤተሰቦችና ወዳጆች እንዲሁም በርካታ አድናቂዎቹ ተገኝተዋል የማይክል ጃክሰን ህይወት ስራዎች ስለተዘከሩበት ስለዚሁ ስነ ስርዓት የዋሽንግተኑ ወኪላችን አበበ ፈለቀ ተከታዩን አጠናቅሯል
አበበ ፈለቀ /ሒሩት መለሰ
ነጋሽ መሐመድ