ማይክሮሶፍት በምስራቅ አፍሪቃ15 መስከረም 2002ዓርብ፣ መስከረም 15 2002የማይክሮሶፍት ኩባንያ የምስራቅ አፍሪቃ ቢሮ ተጠሪ ስለ ኮምፒዉተር አጠቃቀም እና የተለያዩ የኮምፒዉተር መረሐ ግብሮች ስልጠና ለመስጠት መዘጋጀቱን አስታወቁ።https://p.dw.com/p/Jovwምስል www.BilderBox.comማስታወቂያድርጅቱ እንደሚለዉ በምስራቅ እና በደቡባዊ አፍሪቃ የሚታየዉ የኮምፒዉተር ፕሮግራም በቫይረስ የተጠቁ እንዳይሆኑ እና ህዝቡ አንዳንድ ህገ ወጥ የሆኑ የኮምፒዉተር ፕሮግራሞችን ተጠቃሚ በመሆን የቫይረስ ችግር እንዳይደርስበት ግንዛቤ ለመስጠት ያለመ ነዉ ሥልጠናዉ። ጌታቸዉ ተድላ/አዜብ ታደሰ ሸዋዬ ለገሠ