1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ማዳጋስካር እና የገጠማት ውዝግብ

ዓርብ፣ ጥር 22 2001

የማዳጋስካር ፕሬዚደንት ማርክ ራቫሎማናና ከመዲናይቱ አንታናናሪቮ ከንቲባ ከአንድሬይ ራዦሊና ብርቱ ተቃውሞ ገጥሞአቸዋል። በዚሁ ሰበብ በከንቲባው ደጋፊዎችና በሀገሪቱ መንግስት ጸጥታ አስከባሪዎች የተፈጠረው ግጭት የብዙ ሰው ህይወት አጥፍቶዋል።

https://p.dw.com/p/GkE9
ተቃዋሚዎች በአንታናናሪቮ
ተቃዋሚዎች በአንታናናሪቮምስል AP

AA