1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ማዳጋስካር ከስልጣኑ ለውጥ በኋላ

ቅዳሜ፣ መጋቢት 12 2001

የደሴቲቱ ማዳጋስካር ፕሬዚደንት ማርክ ራቫሎማናና

https://p.dw.com/p/HGRN
ምስል AP

ስልጣናቸውን ለቀው አሁን የተቃዋሚው ቡድን መሪ አንድሬይ ራዦሊና ስልጣኑ ይዘዋል። የስልጣኑ ለውጥ ግን ህገ መንግስቱን የሚጻረር ነው በሚል ገና ዓለም አቀፍ እውቅና አላገኘም።

የአፍሪቃ ህብረት የሰላምና የፀጥታ ጥበቃ ምክር ቤትም ማደጋስካርን ከማንኛውም የህብረቱ የአባልነት ተሳትፎ ለጊዜው አግዷል።

AA/DW