1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

«ማፊ» ማህሌት አፈወርቅ

ዓርብ፣ መስከረም 19 2004

በርካታ ኢትዮጵያውያን «ማፊ» በሚለው መጠሪያዋ ያውቋታል ሙሉ ስሟ ማህሌት አፈወርቅ ነው። የልብስ ቅድ ባለሙያ፣ እንዲሁም የመድረክ ሰው ነች።

https://p.dw.com/p/RoVB
ሙኒክ/ጀርመን የተዘጋጀው የፋሽን ትርኢትምስል Goethe-Institut/Bálint Meggyesi

ማህሌት አፈወርቅ አዲስ አበባ ነው ተወልዳ ያደገችው። ወጣቷ ገና በልጅነቷ የልብስ ቅድ ዲዛይን ስራ አድናቂ ነበረች። ባለፈው ግንቦት ወር በሙኒክ/ጀርመን በተዘጋጀው የፋሽን ትርኢት ከአምስት ኢትዮጵያዊውያን የልብስ ቅድ ባለሙያዎች ወይም ዲዛይነርስ ጋር በመሆን ስራዎቿን አስተዋውቃለች። የወጣቶች መድረክ እንግዳ ነች። ዝግጅቱን ያድምጡ።

ልደት አበበ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ