1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሜርክልና የጀርመን መንግስት የወደፊት መርህ

ማክሰኞ፣ ኅዳር 1 2002

የጀርመንዋ መራሂተ መንግስት አንጌላ ሜርክል የአዲሱን የጀርመን መንግስት የወደፊት መርህ ዛሬ ለሀገሪቱ ፓርላማ አቀረቡ ።

https://p.dw.com/p/KTNR
አንጌላ ሜርክልምስል AP

ሜርክል ዛሬ ለፓርላማው ባሰሙት ንግግር በጥቅምት ወር አጋማሽ ላይ ስልጣን የተረከበው አዲሱ ጥምር መንግስት ዓለም ዓቀፉ የምጣኔ ሀብት ቀውስ በጀርመን ያስከተላቸውን ተፅኖዎች መወጣት እንደሚገባውም አስታውቀዋል ። ይልማ ኃይለ ሚካኤል

ይልማ ሀይለሚካኤል/ሂሩት መለሰ/አርያም ተክሌ