1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሜንሽን ፊዮር ሜንሽን የአስተዳደር ሽግግር

ቅዳሜ፣ የካቲት 3 2004

በጀርመንኛ መጠርያዉ ሜንሽን ፊዮር ሜንሽን ማለት ሰዎች ለሰዎች የተባለዉ ግብረሰናይ ድርጅት መስራች የሆኑት የአዉስትርያዉ ተወላጅ እዉቁ የፊልም ተዋናይ ዶክተር ካርል ሃይንዝ በም ከሰላሳ አመት አገልግሎት በኋላ አስተዳደሩን ማስረከባቸዉ ተገለጠ።

https://p.dw.com/p/141iu
ዶክተር ካርል ሃይንዝ በምምስል AP

በጀርመንኛ መጠርያዉ ሜንሽን ፊዮር ሜንሽን ማለት ሰዎች ለሰዎችየተባለዉግብረሰናይ ድርጅት መስራች የሆኑት የአዉስትርያዉ ተወላጅ እዉቁ የፊልምተዋናይ ዶክተር ካርል ሃይንዝበም ከሰላሳ አመት አገልግሎት በኋላ አስተዳደሩንማስረከባቸዉ ተገለጠ። ለበርካታ አመታት በአርዳታዉ ዘርፍ ያልተለዩዋቸዉባለቤታቸዉ ወይዘሮ አልማዝ በም ድርጅቱን ተረክበዋል። የአዲስአበባዉ ወኪላችንጌታቸዉ ተድላ ሃይለጊዮርጊስ ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ሃይለጊዮርጊስ

ነጋሽ መሃመድ

አዜብ ታደሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ