1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ምርትን የማስተዋወቂያ ባዛር በአዲስ አበባ

ሐሙስ፣ ጥር 23 2011

የማስታወዋቂያ መርሐ ግብር የአምራችና ሸማቾችን ዉይይት፤ ባዛርና የተለያዩ ትርዒቶችን የሚያካትት ነዉ።መርሐ ግብሩ አምራቾች ምርቶቻቸዉን ለማሳደግ እና በሚፈለገዉ ጥራት ለተጠቃሚዉ ለማቅረብ ይረዳል ተብሏል

https://p.dw.com/p/3CWoL
Äthiopien Usman Surur Director Cooperative Agency
ምስል DW/G. Tedla

(Beri.AA) Ethiopian federal production agency - MP3-Stereo

የኢትዮጵያ የፌደራል የሕብረት ሥራ ኤጄንሲ የሐገሪቱን አምራቾች ከሸማቾች ጋር ያገናኛል ያለዉን የማስተዋወቂያ መርሐ-ግብር በቅርቡ እንደሚጀምር አስታወቀ።ከጥር ማብቂያ ጀምሮ ለሁለት ሳምንት ይቆያል የተባለዉ የማስታወዋቂያ መርሐ ግብር የአምራችና ሸማቾችን ዉይይት፤ ባዛርና የተለያዩ ትርዒቶችን የሚያካትት ነዉ።መርሐ ግብሩ አምራቾች ምርቶቻቸዉን ለማሳደግ እና በሚፈለገዉ ጥራት ለተጠቃሚዉ ለማቅረብ ይረዳል ተብሏል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ 

ነጋሽ መሐመድ

አዜብ ታደሰ