1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ምርጫና ድምጽ ቆጠራ

ሰኞ፣ ግንቦት 17 2007

በመላው ኢትዮጵያ ፤ ትናንት ብሔራዊ ምርጫ ከተካሄደ ወዲህ፣ የአዲስ አበባው ዘጋቢአችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ በቂርቆስ ክፍለ- ከተማ ወደ አንድ የምርጫ ጣቢያ ብቅ ብሎ እንደነበረ ገልጾልናል ።

https://p.dw.com/p/1FWI1
Stimmauszählung in Äthiopien Hosaena
ምስል DW/Y.-G. Egziabhare

[No title]

ከጋሞ ጎፋ አካባቢ ፤ መ ኢ አድ በምርጫ ዕለት መሰናክል አጋጥሞኛል ሲል ያቀረበውን አቤቱታና የፖሊስ ጣቢያ ኢንስፔክተር የሰጡትን ምላሽ በማካተት ዘገባ ልኮልናል። በተጨማሪም በደቡብ ኢትዮጵያ ሃድያ ዞን ፤ በአንዳንድ የምርጫ ጣቢያዎች ተገኝቶ ፣ ምርጫውን የተከታተለው ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር፣ ወደ አዲስ አበባ ከመመለሱ በፊት ትናንት ማምሻውን የደምጽ ቆጠራውን ፣ ዛሬ ጧትም የተመለከተውን ተግባር አያይዞ ገልጾልናል።

ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ/ ዮሐንስገ/እግዚአብሔር

ተክሌ የኋላ

ኂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ