1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ምዕራቡና አፍሪቃውያን አምባገነኖች

ቅዳሜ፣ ጥር 24 2000

የአውሮጳ ህብረትና ዩኤስ አሜሪካ አፍሪቃውያን ፈላጭ ቆራጭ መሪዎች የሚከተሉትን አሰራር እንደማይደግፉ፡ የራሳቸውን ጥቅም ወደኋላ በመተው፡ መውሰድ በሚገባቸው ጥጥር ርምጃ ግልጹን ምልክት ማስተላለፍ ይጠበቅባቸዋል።

https://p.dw.com/p/E0gW
«ታስ»
«ታስ»