1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሞርባሕ-የታዳሸ የሐይል ምንጭ መንደር

ማክሰኞ፣ ኅዳር 9 2001

የቦምብ ማከማቻ የነበረዉ ሥፍራ ሰወስት መቶ የእግር ኳስ ሜዳዎችን ያሠራል።

https://p.dw.com/p/FxTt
የንፋስ ሐይል መዘዉርምስል DW/Harjes

የዛሬዉ ተፈጥሮና ጤና ዝግጅታችን ከሁለቱም አንዳድ ርዕሶችን ይቃኛል።የመጀመሪያዉ ሞርባሕ-የታዳሸ የሐይል ምንጭ መንደርን እንዴትነት የሚመለከት ነዉ።ሁለተኛዉ ደግሞ እዚሕ ዶቼ ቬለ ባለፈዉ ሳምንት የተከበረዉን የጤና ቀንን ባጭሩ ይዳስሳል።