1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሞዛምቢክና ፀረ- ፈንጂ ትግሏ

ቅዳሜ፣ ሰኔ 21 2006

የተቀበሩ ፈንጂዎችን ምርት እና ዝውውርን የሚከለክለው የኦታዋ ውል የሚፈተሽበት ሦስተኛው ዓለም አቀፍ ጉባዔ ትናንት በሞዛምቢክ ተጠናቀቀ። ውሉን የተፈራረሙት ሀገራት የመጀመሪያውን ጉባዔ ያካሄዱት ከ15 ዓመታት በፊት ነበር ።

https://p.dw.com/p/1CS2i

ደቡባዊትዋ አፍሪቃ ሀገር ሞዛምቢክ ያኔ በዓለም እጅግ ብዙ ፈንጂዎች ከተቀበሩባቸው ሀገራት መካከል አንዷ ነበረች። ዛሬ ግን ሁኔታው ተቀያይሮ ሞዛምቢክ አዎንታዊ ውጤት ማስመዝገቧ ተሰምቶዋል። ሌላዉ ቅንብር የያዝንበት ርዕስ፤ በምዕራባዊ ኬንያ ካለፉት በርካታ ቀናት ወዲህ በተለያዩት የሀገሪቱ ጎሣዎች መካከል ጥላቻ የሚያስፋፉ ማን እንደጻፋቸው የማይታወቁ ወረቀቶች መበተን ጀምሮአል። ኬንያ ፤ የጎሳ ግጭት ሥጋት።