1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሠማያዊ ፓርቲ ያካሄደው ሠላማዊ ሰልፍ

እሑድ፣ ሚያዝያ 19 2006

የሠማያዊ ፓርቲ ዛሬ አዲስ አበባ ላይ ባካሄደው ሠላማዊ ሠልፍ መንግሥት እየተከተለው ነው ያለውን ብልሹ የአስተዳደር ሥርዓት፣ ሙስናና ደካማ የመሠረተ-ልማት አቅርቦት ያሻሽል ሲል ጠየቀ።

https://p.dw.com/p/1BpBK
Demonstration der Blue Party in Addis Abeba, Äthiopien
ምስል DW

የሠማያዊ ፓርቲ ዛሬ አዲስ አበባ ላይ ያካሄደው ሠላማዊ ሰልፍ ካዛንቺስ ከሚገኘው የሠማያዊ ፓርቲ ጽ/ቤት ተነስቶ፣ በባልደራስ በማሳበር በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 8፣ ቀበሌ 08 አጠገብ በሚገኘው ሜዳ መጠናቀቁን ዘጋቢያችን ገልጾልናል። ሠልፉን በቦታው የተከታተለው የአዲስ አበባው ወኪላችን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ቀጣዩን ዘገባ አጠናቅሮ ልኮልናል።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ማንተጋፍቶት ስለሺ