1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሩዋንዳ የእድገት ነጸብራቅ እይታ በጀርመናዉያን አይን

ዓርብ፣ ታኅሣሥ 30 2002

አዲሱ የጀርመኑ የእድገት እና ልማት ሚኒስቴር ሜስተር ዲርክ ኒብል የመጀመርያ አፍሪካ ጉዞ አቸዉን ጀምረዋል። ቢያንስ ራስዋን ችላ መንቀሳቀስ የምትችል አንድ አገር በአፍሪቃ ብትኖር ሩዋንዳ ነች ይላል አብራ የተጓዘችዉ የዶቸ ቬለዋ ኡተ ሼፈር የጻፈችዉ ዘገባ።

https://p.dw.com/p/LOzr

ዘጠኝ ሚሊዮን የህዝብ ብዛት ያላት ሩዋንዳ በአገሪቷ ዉስጥ የነበረዉ የህጻናት ሞት ቀንሶ ትምህርት በአገሪቱ ተስፋፍቶአል ሩዋንዳ ምንም አይነት ጥሪ ሃብት ለአለም ገበያ መድረክ ባታቀርብም በዘመናዊ ቴክኖሎጂ ተራምዳ ጎረቤት አገሮችን በመብለጥ የአፍሪቃ ሲንጋፖር ለመሆን ተነስታ ትገኛለች ይላል የወ»ሮ ኡተ ሼፈር ዘገባ የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ሃይለሚካኤል እንዲ አሰባስቦታል።

ይልማ ሃይለሚካኤል፣ አዜብ ታደሰ
ነጋሽ መሃመድ