1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ርዋንዳ እና የፕሬዚደንታዊው ምርጫ ውጤት

ረቡዕ፣ ነሐሴ 5 2002

የርዋንዳ ፕሬዚደንት ፖል ካጋሜ ባለፈው ሰኞ የተካሄደውን ፕሬዚደንታዊ ምርጫ እንደተጠበቀው አሸነፉ።

https://p.dw.com/p/OifG
ምስል AP


የሀገሪቱ አሰራጭ ኮሚስዮን እንዳስታወቀው፡ ፕሬዚደንቱ ዘጠና ሶስት የመራጩን ድምጽ በማግኘት ሀገሪቱን ለቀጣዮቹ ሰባት ዓመታት ይመራሉ። ፕሬዚደንቱ ባካሄዱት ብዙ ገንዘብ ባወጣው የምርጫ ዘመቻ ወቅት ባለፉት ሰባት ዓመታት ያስመዘገቡትን የተሳካ ውጤት አጉልተዋል። ይሁን እንጂ፡ ትላለች የዶይቸ ቬለ ባልደረባ ኡተ ሼፈር፡ ይህች በአፍሪቃ በአርአያነት የምትታይ ሀገር ወደ አምባገነናዊነት ልትቀየር የምትችልበት አዝማሚያ አለ።

ኡተ ሼፈር

አርያም ተክሌ

ተክሌ የኋላ