1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሰለ ታሰሩት ጋዜጠኞች የስዊድን መንግሥት ምላሽ

ዓርብ፣ ታኅሣሥ 13 2004
https://p.dw.com/p/13YfD
Der Meskal Square im Zentrum der äthipischen Hauptstadt Addis Abeba von der großen Tribüne aus gesehen, links im Bild die kürzlich installierte Video-Wand. Aufnahme vom Januar 2007. Foto: Peter Smolka +++(c) dpa - Report+++
ምስል picture alliance/dpa

ኢትዮጵያ ዉስጥ ሽብርተኝነትን በመደገፍና ድንበር ዘልቆ ያለህጋዊ ፈቃድ በመግባት ጥፋተኛ ናቸዉ የተባሉትን ሁለት ስዊድናዉያን ጋዜጠኞች ጉዳይ በሚመለከት የስዊድን መንግስት የሚጠበቅበትን ያህል ጥረት አላደረገም የሚል ትችት እየተሰነዘረበት ነዉ።ጋዜጠኛ ማርቲን ሽብየ እና ፎቶ ጋዜጠኛ ዮሃን ፐርሰን ጥፋተኛ በተባሉበት ክስ የፊታችን ማክሰኞ ብይን እንደሚሰጥ ይጠበቃል። የስዊድን የመገናኛ ብዙሃን መንግስታቸዉ በተለይም የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋዜጠኞቹን ለመከላከል ተገቢዉን ጫና አላደረገም በሚል ቅሬታቸዉን እያሰሙ ነዉ። የዶቼ ቬለዉ ሉድገር ሻዶምስኪ ይህን አስመልክቶ የስዊድን የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይን አነጋግሯቸዋል  ።

ማንተፍቶት ስለሺ

ሸዋዬ ለገሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ