1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሰላማዊ ሰልፈኞች «ትራምፕ ዘረኛ ናቸዉ!» 

ማክሰኞ፣ ጥር 23 2009

በምዕራቡ ዓለም አዲሱን የዩኤስ አሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕን በመቃወም የተቀሰቀሰዉ ተቃዉሞ እንደቀጠለነዉ። ዶናልድ ትራምፕ ሦስት አፍሪቃዉያን ሃገራትን ጨምሮ በአጠቃላይ ከሰባት የሙስሊም ሃገራት ሃገሪ እንዳይገቡ ብለዉ የጣሉት እገዳ ብሪታንያ መዲናን በተቃዉሞ ሰልፍ አጥለቅልቆአል።

https://p.dw.com/p/2WivN
London Proteste gegen Trump Muslim-Bann
ምስል Getty Images/J. Taylor

MMT Ber. London (Großbritan protest über das Reiseverbot von Donald Trump) - MP3-Stereo


ምንም እንኳ የብሪታንያዋ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶናልድ ትራምፕ ስልጣን ላይ ከወጡ የዋሽንግተኑን መንግስት የጎበኙ የመጀመርያዋ ከፍተኛ ባለስልጣን ቢሆንም በሚሊዮን የሚቆጠሩ ብሪታንያዉያን ትራምፕ ወደ የለንደንን መንግሥት ለመጎብኘት እቅድ ካለ ይፋዊ አቀባበል እንዳይደረግላቸዉ «ትራምፕ ዘረኛ፤ ትራንፕ ወደዚህ እንዳይመጡ» ሲሉ እየወተወቱ ነዉ። የለንደንዋ ዘጋብያችን ሃና ደምሴ በሰላማዊ ሰልፉ ላይ ተገኝታ ዘገባ ልካልናለች። 


ሃና ደምሴ 


አዜብ ታደሰ

ነጋሽ መሃመድ