1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሰላማዊ ሰልፍ በአዲስ አበባ

እሑድ፣ ነሐሴ 2 2013

በአዲስ አበባ ዛሬ እሁድ ህወሓትን እና የኢትዮጵያ መንግሥት ባለሥልጣናት ምዕራባውያን ያደርጉታል የሚሉትን ጣልቃ ገብነት የሚቃወም ሰልፍ ተደርጓል። በሰልፉ የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት ሽመልስ አብዲሳ ንግግር አድርገዋል።

https://p.dw.com/p/3yiWF
Äthiopien | Demonstration zur Verurteilung von TPLF und westlicher Einmischung in Addis Abeba
ምስል Seyoum Getu/DW

ሰላማዊ ሰልፍ በአዲስ አበባ

በአዲስ አበባ ዛሬ እሁድ ህወሓትን እና የኢትዮጵያ መንግሥት ባለሥልጣናት ምዕራባውያን ያደርጉታል የሚሉትን ጣልቃ ገብነት የሚቃወም ሰልፍ ተደርጓል። በሰልፉ የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት ሽመልስ አብዲሳ ንግግር አድርገዋል። ከአዲስ አበባ እና በዙሪያዋ ከሚገኙ የኦሮሚያ ክልል ልዩ ዞኖች የተውጣጡ ሰልፈኞች ተሳትፈዋል። እንዲህ አይነት ሰላማዊ ሰልፎች አዲስ አበባን ጨምሮ በተለያዩ የኢትዮጵያ ከተሞች ሲካሔዱ ቆይተዋል። 

ስዩም ጌቱ
እሸቴ በቀለ