1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሰላማዊ ሰልፍ በዋሽንግተን

ሰኞ፣ መስከረም 4 2002

ዩናይትድ ስቴትስ በኢትዮጵያ መንግስት ላይ የምትከተለውን ፖሊሲ እንድትለውጥ የሚጥይቅ ሰልፍ ትንናት ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ ተካሂዷል ።

https://p.dw.com/p/Jf2A
ምስል Illuscope

በዚሁ ሰልፍ ላይ የኢትዮጵያውያንመሰረታዊ መብቶችና ነፃነቶጭ እንዲከበሩ ተጠይቋል ። አበበ ፈለቀ ከዋሽንግተን ዲሲ ዝርዝሩን ልኮልናል ።

አበበ ፈለቀ ፣ ሂሩት መለሰ

ተክሌ የኋላ