1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሰማያዊ ፓርቲና የሰላማዊ ሰልፍ እቅዱ፣

ዓርብ፣ ግንቦት 16 2005

ሰማያዊ ፓርቲ፣ የአፍሪቃ አንድነት ድርጅት ወይም የአፍሪቃ ኅብረት አዲስ አበባ ውስጥ የተመሠረተበትን 50ኛ ው ዓመት በሚያከብርበት በዚህ ሳምንት ማለቂያ ፤ ሰላማዊ ሰልፍ የሚያሳይ መሆኑን ከዚህ ቀደም ያሰማውን መግለጫ ዛሬም ይፋ አደረገ።

https://p.dw.com/p/18deI
ምስል derejeb/Fotolia

ኢትዮጵያ ውስጥ በሰላማዊ መንገድ እንደሚንቀሳቀሱ ከሚነገርላቸው የተቃውሞ ፓርቲዎች መካከል አንዱ ፤ ሰማያዊ ፓርቲ፣ የአፍሪቃ አንድነት ድርጅት ወይም የአፍሪቃ ኅብረት አዲስ አበባ ውስጥ የተመሠረተበትን 50ኛ ው ዓመት በሚያከብርበት በዚህ ሳምንት ማለቂያ ፤ ሰላማዊ ሰልፍ የሚያሳይ መሆኑን ከዚህ ቀደም ያሰማውን መግለጫ ዛሬም ይፋ አደረገ። ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ የላከልን ዘገባ እንደሚያስረዳው፤ ሰልፉን የጠራው ፓርቲ ይህን እንደሚያደርግ ለመንግሥት ያሳውቃል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ሂሩት መለሰ

ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ