1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሰርግ በጀርመን እና በዮናይትድ ስቴትስ

ሐሙስ፣ ግንቦት 8 2005

በብዙ ሀገራት ሰርግ የአጭር ወይንም የአንድ ቀን ድግስ ብቻ አይደለም። ትንሽ ለየት የሚያደርገው የሰርግ ስነ ስርዓቱ እና ቅድመ ዝግጅቱ ነው።

https://p.dw.com/p/18Xwx

ሙሽሪት ለምን የሰርጓ ቀን እቅፍ አበባ ትይዛለች? በዮናይትድ እስቴትስ ለምን ለሙሽሪት የስጦታ ድግስ ወይንም« ዌዲንግ ሻወር»ይዘጋጃል? ስትሉ ራሳችሁን ጠይቃችሁ ከሆነ ለዚህ እና ሌሎች ጥያቄዎች መልስ በዛሬው የባህል መድረክ ይዘናል። ከድምፅ ዘገባው ያገኙታል።

ልደት አበበ

አርያም ተክሌ