1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሰይፍ አል ኢስላም እና የሄጉ ፍርድ ቤት

ዓርብ፣ ጥቅምት 17 2004

ባለፈው ሳምንት የተገደሉት የቀድሞው የሊቢያ መሪ የሞአመር ጋዳፊ ልጅ ሰይፍይ አልኢስላም ጋዳፊ ፣ ለሄጉ ዓለም ዓቀፍ የጦር ወንጀለኞች ፍርድቤት እጃቸውን ለመስጠት እንደሚፈልጉ አንድ የሊቢያ የሽግግር ምክር ቤት ባለስልጣን አስታወቁ ።

https://p.dw.com/p/RtmZ
ሰይፍ አል ኢስላምምስል dapd

ስማቸው ያልተጠቀሰው እኙሁ ባለስልጣን ሰይፍ አል ኢስላም ከተጠለሉበት በረሃ ወደ ሄግ ኔዘርላንድስ የሚወስዳቸው አውሮፕላን እንዲዘጋጅላቸው እንደሚፈልጉ ተናግረዋል ። ፍርድቤቱ በበኩሉ ሳይፍ አል ኢስላም ያሉበትን ቦታና ሃሳባቸውን ለማወቅና ለማጣራት በሞመከር ላይ መሆኑን አስታውቋል ።

ሂሩት መለሰ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ