1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሱዳን እና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ስጋት

ሰኞ፣ ሚያዝያ 25 2002

የአሜሪካን መንግስት በሱዳን ላይ ካላተኮረ ሀገሪቱ ዳግም ወደ ብጥብጥ ልትገባ እንደምትችል መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት አስታወቁ ።

https://p.dw.com/p/NDRf
አልበሽር በባለስልጣናት ታጅበዉምስል AP

በሱዳን ሰብዓዊ መብት አያያዝ እና ሰላም ላይ የሚሰሩ ስምንት ድርጅቶች ይፋ ባደረጉት ጥናት መሰረት የዋሽንግተን አስተዳደር የሱዳን የፖለቲካ ፓርቲዎች በሙሉ ወደ ሳላም እንዲመጡ ግፊት ማድረግ አለበት ። ዩናይትድ ስቴትስ በበኩሏ ለችግሩ መፍትሄ ለመሻት ከሚመለከታቸው አካላት ጋር እየሰራች መሆኗን አስታውቃለች ። የዋሽንግተን ዲሲው ወኪላችን አበበ ፈለቀ ተከታዩን ዘገባ አጠናቅሯል ።

አበበ ፈለቀ

ሂሩት መለሠ

ሸዋዬ ለገሠ