1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሱዳን እና ከጥቃት ነጻ የሆነ አካባቢ የማቋቋሙ ውሳኔ

ሐሙስ፣ ግንቦት 25 2003

የሰሜን እና የደቡብ ሱዳን ተወካዮች በጋራ ድንበራቸው ላይ አንድ ከጥቃት ነጻ የሆነ አካባቢ ለማቋቋም መስማማታቸው የሚታወስ ነው።

https://p.dw.com/p/RRPD
ምስል AP

ይህ ስምምነት የተደረሰው የሰሜን ሱዳን ጦር ሁለቱን ወገኖች የሚያወዛግበውን በነዳጅ ዘይት ሀብት የታደለውን የአቢየን ግዛት ከያዘ ከአስር ቀን በኋላ መሆኑ ነው። ካርቱም ጦርዋን ከአቢየ እንድታስወጣ የተመድ፡ ዩኤስ አሜሪካ እና የደቡብ ሱዳን ባለስልጣናት ያቀረቡላትን ጥሪ ለመቀበል ፈቃደኛ አልሆነችም። ይህ ርምጃዋ ከአስር ሺህ የሚቆጠሩ ሰዎች አካባቢውን ለቀው እንዲወጡ ምክንያት ሆኖዋል። እና አሁን የተደረሰው ስምምነት በሁለቱ ወገኖች መካከል ለተፈጠሩት ልዩነቶች ምን ትርጓሜ ሊኖረው ይችላል? አርያም ተክሌ ለውዝግቦች የመፍትሄ ሀሳብ የሚያቀርበውን ዓለም አቀፍ ድርጅት ክራይስስ ግሩፕ የምስራቅ አፍሪቃ ጉዳዮች ተንታኝ ፉዋድ ሄክማትን ጠይቃለች።

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ